top of page

የአዳም ስራዎች፣ የደራሲው ፍልስፍና፣ ሒሳዊ ትንተናዎችና ሌሎች መረጃዎች የሚቀርቡበት ድረ-ገፅ
መነሻ: Welcome

መነሻ: Quote
አስተያየቶች
ቴዎድሮስ ገብሬ
[አዳም] . . . ከአገረሰባዊ እሴቶች - ከእንጀራ፣ ከጉርሻ፣ ከልቃቂት፣ ከአደይ አበባ፣ ከተረት፣ ወዘተ ቅርፅና ጨመቅ በመነጬ ርዕዮቶች አማካይነት፤ ተናጥላዊ (ኢትዮጵያዊ) ንፅረተ ዓለምን ለመቅረፅ ወደ መሞከር ተሸጋግሯል።
ጋሊና ባላሾቫ (ዶ/ር)
"ከዘመናዊ (አጭር) ልብ ወለድ . . . የአዳም ረታን 'ማሕሌት' እወዳለሁ። የኢትዮጵያውያንን ልብ አውቄበታለሁ"
በእውቀቱ ስዩም
"አዳምን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል"
መነሻ: List
መነሻ: Testimonials
bottom of page