top of page
ሽልማቶች

ሆሄ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት
የሽልማት ዓመት፡ 2009 ዓ.ም.
በሆሄ መጽሐፍት የተዘጋጀውን ሆሄ ዓመታዊ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት በምርጥ የረጅም ልብ ወለድ ዘርፍ 'የስንብት ቀለማት' አሸንፏል፡፡

ንባብ ለሕይወት
2008 ዓ.ም.
ንባብ ለሕይወት ኢትዮጵያ የወርቅ ብዕር ተሸላሚ

ሁሉ አዲስ የሬዲዮ ፕሮግራም
2008 ዓ.ም.
የሁሉ አዲስ ሬዲዮ የአመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ፀሐፊ

የአመቱ ምርጥ የአጫጭር ልብ ወለዶች መድብል
2004 ዓ.ም.
'ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ' የአመቱ ምርጥ የአጫጭር ልብ ወለዶች መድብል በመሆን ተሽልሟል

ሆሄ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት
2011 ዓም
በሆሄ መጽሐፍት የተዘጋጀውን ሆሄ ዓመታዊ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት በምርጥ የረጅም ልብ ወለድ ዘርፍ አሸንፏል፡፡

ሽልማቶች: Press
bottom of page