Search
የአዳም ረታ “ሕጽናዊነት” ምንድን ነው?
መግቢያ ከጥቂት ጊዜያት በፊት ፌስቡክላይ በሚገኝ የአዳም ረታ አድናቂዎች ቡድን ውስጥ አንድ ሰነድ አገኘሁ፡፡ ይሄ ከሀያ ገፆች በላይ ያለው የእንግሊዝኛ ጽሑፍ አዳም በተለያየ ጊዜ በአንባቢዎቹ ለተጠየቃቸው ጥያቄዎች...
"የሕጽናዊነት ዘፍጥረት ጤፍ እንጀራን እንደ ትውስታ (memory) ከመቁጠር ይነሳል፡፡ የሆነ ዓይነት ትውስታ ጤፍ ውስጥ እንደተከማቸ እገምታለሁ፤ አምናለሁም፡፡
ሕጽናዊነት የሚያደርገው ነገር ቢኖር ይሄንን ትውስታ ቆፍሮ ማውጣት ነው"